የ2015 ዓ.ም 6ኛው ዙር የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎች ታወቁ

የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ በላቀ የትምህርት ውጤታቸውና በቤተሰብ ገቢ ሁኔታቸው የተመረጡ ታዳጊ ተማሪዎችን ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያግዝ ፕሮግራም ነው:: በዚህ ዓመትም የጣና ሐይቅ የቀድሞ ተማሪዎች ኅብረት ባወጣው መስፈርት መሰረት 6ኛው ዙር የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ 32 ተማሪዎች ታውቀዋል፡፡

10 ክፍል

  1. ሮዛ ጓዴ
  2. መቅደስ በላይነው
  3. ይትባረክ መልካሙ
  4. ፍቃዱ ቤዛ
  5. ስለናት ዉበት
  6. ትህትና ደመረ
  7. ኤሊያስ ምህረት
  8. አለምነሽ ሞላ

11ኛ ክፍል

  1. በሪሁን ምትኬ
  2. አገር አምላክ
  3. መዝገቡ ውበት
  4. ስመኘው አጉማስ
  5. ቅድስት ማሩ
  6. ገበያ ነበሩ
  7. ዮናስ ተስፋዬ
  8. ቤዛዊት ተስፋዬ

12 ክፍል

  1. ሃይለማሪያም ሉሉ
  2. ሙሉቀን ተሻገር
  3. አለምነው ጠጌ
  4. ፈንታሁን ሞላ
  5. መስፍን አስፋው
  6. መርድያ በለጠ
  7. መላከሰላም ለወየው
  8. ኢዮብ መለሰ

1 ዓመት ኮሌጅ የሚገቡ

  1. አልማዝ ሽመልስ
  2. ቤተልሄም ጌታቸው
  3. ፈንታነሽ ምናዬ
  4. ምንታምር በለጠ
  5. ጠብቀው ውበት
  6. ተመስገን ጥጋቡ
  7. ይታየው ዋኘው
  8. ሃይማኖት ምናለ

ለሥራው መሳካት የተባበሩትን በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን::

ት/ቤቱን እና ተማሪዎችን ለመደገፍ እንዲሁም የሚሰሩ ሌሎች ስራዎችን ለመደገፍ ከእኛ ጋር እንደምትሰሩ በሙሉ ልባችን እንተማመናለን። ቀና ተሳትፏችሁን በቋሚነት ለመቀጠል በድረገፃችን ላይ የሚገኘውን የአባልነት ፎርም እንድትሞሉም እንጋብዛለን(https://tanahaikbdr.com/contacts/)

በተለይም በማስተባበር የተሳተፋችሁትን የባህርዳር አስተባባሪዎችን:-

  • አዱኛ ነጮ
  • መሰረት አጅጉ
  • ስለሺ ምንአየሁ

እንዲሁም የትምህርት ቤቱን አስተዳደር እናመሰግናለን፡፡

Social media page – THAN facebook page / THAN twitter 

Youtube channel – THAN Youtube channel

Join us on Telegram

በህብረት ለታናናሾቻችን የተሻለ ነገን እናውርስ!

የህብረቱ አስተባባሪዎች

comment