የ2011 የ9ኛ ክፍል የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎች ታወቁ

ጤና ይስጥልን ውድ የጣና ሐይቅ ት/ቤት  ወዳጆች!
የ9ኛ ክፍል የ2011 የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ወጤታቸው መሰረት ታወቀዋል።  አሸናፊዎችን ለመለየት ለወንዶች ከ85%፣ ለሴቶች ከ80%፣ እና ለአካል ጉዳተኞች ከ75% በላይ ወጤት ያላቸው ተማሪዎች አንዲያመለክቱ ጥሪ ተደርጎ ነበር። በዚህም መሰረት የሚከተሉት ተማሪዎ አሸናፊ ሆነው ተመርጠዋል።
  1. ሙራድ ኑሩ
  2. አልማዝ ሽመልስ
  3. ጠብቀው ውበት
  4. ሃይማኖት ምናለ
  5. ደግነት ሃብታሙ
  6. ብርሀኑ አዳሙ
ከ10ኛ – 12ኛ  ክፍል የ2011 የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎች ለማወቅ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።
ከአክብሮት ጋር!
የህብረቱ አስተባባሪዎች!

comment