ጤና ይስጥልን ውድ የጣና ሐይቅ ት/ቤት ወዳጆች!
የ9ኛ ክፍል የ2011 የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ወጤታቸው መሰረት ታወቀዋል። አሸናፊዎችን ለመለየት ለወንዶች ከ85%፣ ለሴቶች ከ80%፣ እና ለአካል ጉዳተኞች ከ75% በላይ ወጤት ያላቸው ተማሪዎች አንዲያመለክቱ ጥሪ ተደርጎ ነበር። በዚህም መሰረት የሚከተሉት ተማሪዎ አሸናፊ ሆነው ተመርጠዋል።
- ሙራድ ኑሩ
- አልማዝ ሽመልስ
- ጠብቀው ውበት
- ሃይማኖት ምናለ
- ደግነት ሃብታሙ
- ብርሀኑ አዳሙ
ከ10ኛ – 12ኛ ክፍል የ2011 የጣና ቤተሰብ ስኮላርሺፕ አሸናፊ ተማሪዎች ለማወቅ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።
ከአክብሮት ጋር!
የህብረቱ አስተባባሪዎች!