ትውስታችንን ልንካፈል
ይበልጥ ልንተዋወቅ
የታናናሾቻችንንና የቀድሞ ትቤታችንን ጥሪ ልንሰማ ይህ ብሎግ ተከፈተ።
ምን ትዝ ይላችኋል? የጣና ገጠመኛችሁን ጻፉ፣ ፎቷችሁን አቅርቡ፣ ሀሳባችሁን አካፍሉ፤ ይህ የጣና ምሩቃን ቤት ነው።
የፌስ ቡክ ገጹን ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ይከተሉ።
ሰላም የጣና ምሩቃን
1