ዛሬ
የቀድሞ ተማሪዎች፣ መምህራንና ተማሪዎች ግቢውን በማፅዳት ተሳትፈዋል። ሁሉንም እናመሰግናለን።
በአባላቱ ተሳትፎ አንዱ ዕቅድ ወደ ተግባር መሻገር ጀምሯል። የቤተመጽሐፍቱ ወንበሮች እየተዘጋጁ ነው። ልዩ ምስጋና ለመላኩ ባሳዝነውና ለቀበሌ 14 ልጆች (አዳነች መሀመድ፣ ጌትነት ደሳለኝና መሰረት ንጉሴ)።
ከመምህራን ጋር የሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ እራት ፕሮግራም ለሐሙስ ተላልፏል። እስካሁን ላልተሳተፍን ተጨማሪ ጊዜ አለን።
Today
Great job everyone! Members of alumni, teachers and students took part in cleaning the school compound!
Thanks to our members, we are on our way to see a dream come true. The production of chairs has began. Melaku Basazinew, Adanech Mohammed, Getnet Desalegn and Meseret Nigussie your special effort will be remembered!
The fundraising dinner pgm is postponed to next Thursday, the bright side is there is more time for those of us who did not participate yet.